ቪድዮ ሪፖርታዥ – የ2014 ዓ.ም. ስቅለት በዓል

ቅድመ ወንጌል (ንጋት 12 ሰዓት)

ተንሥኡ ላዕሌየ ሰማዕተ ዐመፃ
ወዘኢየአምር ነበቡ ላዕሌየ
ተንሥኡ ላዕሌየ ሰማዕተ ዐመፃ

ግፍዖሙ (የ3 ሰዓት )

ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍኡኒ
ጽብዖሙ እግዚኦ ለእለ ይጸብዑኒ
ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍኡኒ

ዐገቱኒ (የ3 ሰዓት )

ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን
ወአሐዙኒ ማኅበሮሙ ለእኩያን
ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን

ኪርያላይሶን

ለመስቀልከ (6 ሰዓት ላይ)

ለመስቀልከ ንሰግድ ኦ ሊቅነ
ወለትንሣኤከ ቅድስት ንሴብህ ኲልነ
ይእዜኒ ወዘልፈኒ

ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ (6 ሰዓት ላይ)

ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ
ተዘከረነ እግዚኦ ሊቅነ በውስተ መንግሥትከ
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ
በከመ ተዘከርኮ ለፈያታዊ ዘየማን እንዘ ሃሎከ ዲበ ዕፀ መስቀል ቅዱስ

ቀነዉኒ (የ6ሰዓት ምስባክ)

ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ
ወኈለቊ ኲሎ አእፅምትየ
ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ

ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ (የ9 ሰዓት)

አምንስቲቲ (የ9 ሰዓት)

አምንስቲቲ ሙኪርያ አንቲ ፋሲልያሱ
አምንስቲቲ ሙዓግያ አንቲ ፋሲልያሱ
አምንስቲቲ ሙዳሱጣ አንቲ ፋሲልያሱ

ትርጉም
በጽርዕ ቋንቋ አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግሥትኽ ዐስበን
ቅዱስ አምላክ ሆይ በመንግሥትኽ ዐስበን
ቸር ጌታ ሆይ በመንግሥትኽ ዐስበን

ወወደዩ ሐሞተ (የ9 ሰዓት ምስባክ)

ወወደዩ ሐሞተ ውስተ መብልዕየ
ወአስተዩኒ ብሒዐ ለጽምየ
ወወደዩ ሐሞተ ውስተ መብልዕየ

እግዚኦታ በአራቱም ማዕዘን

ኪርያላይሶን

የጥብጣብ ሥርዐት

መዝሙረ ዳዊት

ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ስቡሐ ዘተሰብሐ