በኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ ክ/ የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ገዳሙ
  • ስብከተ ወንጌል
  • መንፈሳዊ ት/ቤት
  • ሰንበት ት/ቤት
  • ቤተ መዘክር
  • ያግኙን
  • Menu Menu

እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ ለገባችበት ታላቅ ክብረ በዓል አደረሳችኊ

December 9, 2021

እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ ለገባችበት ታላቅ ክብረ በዓል አደረሳችኊ። ይኽ ታላቅ የንግሥ በዓል እሑድ ታኅሣሥ 3/2014 ዓ.ም. በታላቋ የሊቃውንት ሥፍራ በዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም ከፍ ባለ ኹኔታ ይከበራል። ስለኾነም ኹላችኹም ሕዝበ ክርስቲያን በዕለቱ አራት ኪሎ ቤተ መንግሥት አጠገብ በምትገኘው በዚኽች ታላቅ ገዳም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ትኾኑ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://beatalemariam.org/a/wp-content/uploads/beata-history.jpg 790 1023 tc https://beatalemariam.org/a/wp-content/uploads/beata10.png tc2021-12-09 18:51:222021-12-09 20:27:51እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ ለገባችበት ታላቅ ክብረ በዓል አደረሳችኊ

በፌስቡክ ያግኙን

©በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ቁሳቁሶችና ምግቦች ማሰባሰቢያ Link to: ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ቁሳቁሶችና ምግቦች ማሰባሰቢያ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ቁሳቁሶችና ምግቦች ማ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top