በኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ ክ/ የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ገዳሙ
  • ስብከተ ወንጌል
  • መንፈሳዊ ት/ቤት
  • ሰንበት ት/ቤት
  • ቤተ መዘክር
  • ያግኙን
  • Menu Menu

ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ቁሳቁሶችና ምግቦች ማሰባሰቢያ

December 12, 2021

እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሣን ንፅህተ ንፁሐን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ወደቤተመቅደስ ለገባችበት አመታዊ ክብረ በዓል አደረሣችሁ እያልን እሁድ ታህሣስ 3/2014 ዓ.ም ቀጠሮአችሁን በታላቋ ገዳም በዳግማዊ ምኒልክ መታሠቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም እንድታደርጉ እየጋበዝን

  1. የበዓሉን በረከት ለመሣተፍ ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እንዳትረሡ
  2. በሀገራችን በተከሠተው ጦርነት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከጎናችሁ አለን፤ ወገን አላችሁ ለማለት እንደክርስቲያንም ይህን የበጎ ስራ በረከት ለመሻማት ወደክብረ በዓሉ ስትመጡ

*ደረቅ ምግቦች – ቶሎ የማይበላሹ
*አልባሣት
* የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ
* ለህፃናት ሳይበላሹ ሊደርሱ የሚችሉ ምግቦች ይዛችሁ እንድትመጡ በእመቤታችን ስም እንጠይቃለን

የገዳሟ አድራሻ: 4 ኪሎ ታላቁ ቤተ መንግስት ወይም ግቢ ገብርኤል ጎን

 

 

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://beatalemariam.org/a/wp-content/uploads/beata-history.jpg 790 1023 tc https://beatalemariam.org/a/wp-content/uploads/beata10.png tc2021-12-12 12:53:382021-12-12 13:00:49ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ቁሳቁሶችና ምግቦች ማሰባሰቢያ

በፌስቡክ ያግኙን

©በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ ለገባችበት ታላቅ ክብረ በዓል አደረሳችኊ Link to: እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ ለገባችበት ታላቅ ክብረ በዓል አደረሳችኊ እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ... Link to: ዓመታዊ የንግሥ በዓል በታዕካ ነገሥት በኣታ ለማርያም ገዳም በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ Link to: ዓመታዊ የንግሥ በዓል በታዕካ ነገሥት በኣታ ለማርያም ገዳም በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በታዕካ ነገሥት በኣታ ለማርያም...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top