ስልክ፡ +251 (11) 551 2136 / +251 (11) 551 5278
የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም
“ስምዒ ወለትየ ወርእዪ፣ ወአጽምዒ ዕዝነኪ፤ ርስዒ ሕዝበኪ ወቤተ አቡኪ፤ እስመ ፈተወ ንጉሥ ሥነኪ።” “ልጄ ሆይ ስሚ እዪም፤ ጆሮሽንም አዘንብዪ፤ ወገንሽን የአባትሽንም ቤት እርሺ፤ ንጉሥ ውበትሽን ወድዶአልና።” (መዝ ፵፬፥፲)
ደብረ መንክራት ሥዕል ቤት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን
“አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም አመ ይሰደድ እምገነት” “ከገነት በተሰደደ ጊዜ የአዳም ተስፋው አንቺ ነሽ” (ቅዳሴ ማርያም)
የታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ለአባታቸው ለዳግማዊ አጼ ምኒልክ ለመልካም ሥራቸው መታሰቢያ ይኾን ዘንድ ያሠሩት ገዳም ነው
ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ቁሳቁሶችና ምግቦች ማሰባሰቢያ
እሁድ ታህሣስ 3/2014 ዓ.ም ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ቁሳቁሶችና ምግቦች ማሰባሰቢያ
እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ ለገባችበት ታላቅ ክብረ በዓል አደረሳችኊ
ኹላችኹም ሕዝበ ክርስቲያን በዕለቱ አራት ኪሎ ቤተ መንግሥት አጠገብ በምትገኘው በዚኽች ታላቅ ገዳም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ትኾኑ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን