በገዳማችን ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም እና ደብረ መንክራት ስዕል ቤት ኪዳነምህረት ቤተ ክርስቲያን ተዘጋጅቶ የነበረው ልዩ የስብከተ ወንጌል መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት መጋቢት 16/2015 ዓ.ም ተከናውኗል።

ቪድዮዎችን በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ያግኙ
https://fb.watch/juW291GS9I/
https://fb.watch/juW291GS9I/
https://fb.watch/juRsdNpBmV/