ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች

እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቃል ኪዳን ለተቀበለችበት ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል ኹላችንንም አደረሰን!

በዓሉ በገዳማችን በምትገኘው ደብረ መንክራት ስዕል ቤት ኪዳነምህረት (የቀድሞዋ የዳግማዊ ምኒልክ ጸሎት ቤት) እየተከበረ ይገኛል።
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎትና ምልጃ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን!

ዓመታዊ የንግሥ በዓል በታዕካ ነገሥት በኣታ ለማርያም ገዳም በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት ዕለት መታሰቢያ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በአዲስ አባባ ከተማ፤ ቤተ መንግሥት አጠገብ በምትገኘው፤ ጥንታዊና ልዮ የበረከት ቦታ በሆነችው፤ በዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገሥት በኣታ ለማርያም እና ደብረ መንክራ ስዕል ቤት ኪዳነ ምህረት ገዳም ታህሣስ 3/2014 ዓ.ም. በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ፡፡ በዕለቱም ብፁዐን ሊቃነ ጳጳሳት፤ የገዳሟ ሊቃወንት፣ ታላላቅ አባቶችና እናቶች፣ እንዲሁም እጅግ ብዙ ቁጥር ያላቸው ምዕመናን በመገኘት በዓሉን አክብረዋል፡፡

በፌስቡክ ያግኙን

የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም አስተዳዳሪ ክቡር ሊቀ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ኪዳነ ማርያም ሺህ አምጥ የእንኳን አደረሳችኊ መልእክት

የታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም ታሪክ

40 ሚሊዮን የፈጀው ዕድሳት ተጠናቀቀ – ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም

አድራሻችን

አስተያየትዎን ይጻፉልን

©በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም | Website by atbiya.com